« Back to Hewane

Back to Hewane «

Saturday 29 March 2014

Conference 2014

ኮንፈረንሱ ለጥቋል ።እባክ ዎ ክሊክ ሂር ፪ ጎ ፪ ዘ ኮንፈረንስ።

Saturday 16 November 2013

EthiopianPraise



…አዎናበአንድ እጃችን ደግሞ \ . / ምስጋናችንን \ . / ደስታችን አጅበን ወደቤተ-መቅደሱ \ . / እንገባለን እንጂ በሀዘን ብቻ አይደለም።

አማኙ ህዝባችን በሀዘኔታ ድባብ ቢዋጥም የጾም ጸሎት አዋጅ ማወጁ ይታወቃል።ታዲያስ ጌታ አይሰማንም እንዴ?  ይሰማናል እንጂ በእጅጉ ያዝንልናል።

አንድ አዋጅ ብቻ ቀረን እንጂ:- የምስጋና የአምልኮ የደስታ ክብር ለጌታ።

***
 ማጣቀሻ /ምንጭ 
  • መጽሐፈ ነህምያ።ምዕራፍ 8:9-10 ።  
  • ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ 3:17-19 
  • የሐዋርያት ሥራ 16 :25-26
                                                      ***